Amharic

9 Videos

ወዳጄ አቶ ደምስ በለጠ ሰላምታዬ ይድረስህ (ፈቃደ ሸዋቀና)

ወዳጄ አቶ ደምስ በለጠ:- ፊስ ቡክ ላይ አስተያየት ስሰጥ አስተያየት ከሰጠሁበት ጉዳይ ጋር ተያይዞ ስምህን ጠቅሼ ፓል ቶክ ላይ ስትናገር ስምቼ ያነሳሁትን ነገር አስመልክቶ የሰጠኸውን ምላሽ አንብቤያለሁ። በመጀመሪያ ነገር ወዳጅነታችንንና አብረን ያሳለፍነውን ጊዜ አንስተህ የተናገርከው እውነት ነው። ዛሬ በኑሮ ምክኛት ተራራቅን እንጂ በጣም የቅርብ ሰዎች ነን። አሜሪካ ተሰደን የገባነውም አንድ ሰሞን እንደነበረ አሳታውሳለሁ። በጊዜው ውሏችንም […]

የ”ጥልቅ ተሃድሶ” ድራማ ተጀምሯል! — ክንፉ አሰፋ

በቤተ ሙስና፣ የ”ጥልቅ ተሃድሶ”ው ድራማ ተጀምሯል!  የእርስ በርስ እና ራስን በራስ መተካካት ቧልት እና ፌዝ። ከመጋረጃው ጀርባ ስብሃት ነጋ፣ አቦይ ጸሃይ፣ ጌታቸው አሰፋ፣ ደብረጽዮን እና በረከት ስምኦን የሚቆምሩትን ካርታ ሃይለማርያም ደሳለኝ እንደቬጋስ አጫዋች ፊት እያመጣ ይዘረጋዋል። በዲዮጋን ያደረጉት አብዮታዊ እና ልማታዊ “ምሁራን” ፍለጋ ውጤት ነበረው። “የዶክተር ያለህ”  ፍለጋ  ጥቂት ታማኝ አገልጋዮችና ፣ በርካታ ሮቦቶችን አስገኝቷል። […]

አመጽ የተጨቆኑ ህዝቦች ቋንቋ ነው (ዳዊት ዳባ)

አርእስቱን ከፌስ ቡኬ ላይ ያገኘሁት ነው (ዳዊት ዳባ)–በቀለ ገርባን አይነት  ብዙ ምርጥ የህዝብ ልጆች  የታሰሩበት የቂሊንጦ እስር ቤት ላይ እሳት ተነስቶ ብዙ እስረኞች እንደተቃጠሉ ወያኔዎች ባልተለመደ መንገድ በራሳቸው መገናኛ ነገሩን። ክህዝብ አልገዛም ባይነት ጋር በተያያዘ የታሰሩ የኦሮሞ ህዝብ ታጋዬችና አመራሮች፤ የስልምና እምነት ተካታይ ዜጎች ወኪሎቻቸው በቅሊንጦ እስር ቤት ታሳሪዎች ናቸው።   በቃጠሎው ማን ሞተ  ማን ተረፈ […]

እጅግ አሳዛኝ ዕለተ-ሰንበት በአትላንታ ሰአሊተ ምህረት ቅድስተ ማርያም ካቴድራል

ጉዳዩ ከሚያንገበግባቸው የአትላንታ ሰአሊተ ምህረት ቅድስተ ማርያም ካቴድራል ኣባላት ቀን፡ 6/2/2009 አ/ም (10/16216 እ.ኤ.አ.) በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ: አሃዱ አምላክ: አሜን!! የወያኔ ምልምል አባላት እና ድብቅ ደጋፊወችች ሴራም ግልፅ ሆነ የቦርዱ ሰብሳቢ እና ግብረ አበሮቻቸው ብብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ የሚመራውን ህጋዊውን ቅዱስ ሲኖዶስ እንደማይከተሉ በግልፅ በመናገር የወያኔ ተልዕኮ አስፈፃሚዎች እንደሆኑ አረጋግጠዋል፡፡ የተወሰኑ የአትላንታ ሰአሊተ […]

በባሕር ዳር 67 ሆቴሎች የባንክ ብድር መመለስ አንችልም ብለዋል (Muluket Tesfaw)

በአገሪቱ የበጀት ውዥቀት ተከሰተ፤ በባሕር ዳር 67 ሆቴሎች የባንክ ብድር መመለስ አንችልም ብለዋል:: መንግስት በከፍተኛ ሁኔታ ኪሳራ ውስጥ ገብቻለሁ አለ፡፡ የ2009 ዓ.ም የካፒተል በጀት እስካሁን ድረስ አልተለቀቀም፡፡ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ለስራ ማስኪጃ እና ለፅህፈት መሳሪያዎች መግዥያ የሚገለገሉበት በሀገሪቱ የሚጠበቀው የካፒታል በጅት በ2009 ዓ.ም ሊለቀቅ አይችልም፡፡ ሲሉ የአማራ ክልል ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ […]

Amharic News and Articles (October 14, 2016)

የኢትዮጵያ ጀግና የብርጋዲየር ጄኔራል ለገሠ ተፈራ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ October 14th, 2016 የወያኔ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመውደቂያው ሰበር ዜና ነው – የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ሰላማዊ ንቅናቄ ደጋፊዎች ሕብረት October 14th, 2016 በጣም የሚጠቅም የታሪክ መረጃ ፣ሁሉም ሊያዳምጠው የሚገባ!!! – ሻዕቢያና ወያኔ አንድም ሁለትም ናቸው። October 14th, 2016 ከአሸናፊዎች መዳፍ -ወደ- የተሸናፊዎች ወገብ (ዲ/ን ዳንኤል ክብረት ) […]

Amharic News and Articles (October 13, 2016)

በሃገራችን ለተከሰቱ ችግሮች መንስኤው መንግስት ስለሆነ ሃላፊነቱን ሊወስድ ይገባል። ኣርቲስት ሃይሉ ጸጋዬ ከኣርሂቡ ፕሮግራም ጋር October 13th, 2016 ትግራይ ውስጥ ፍርሃት ነግሰዋል ! October 13th, 2016 ሰማያዊና መኢአድ የኢትዮጵያዉያን ሁሉ ቤት ናቸው – #ግርማ_ካሳ October 12th, 2016 ብሌን መስፍን፣ በቁጥጥር ስር ብትውልም ፍርድ ቤት ልትቀርብ አልቻለም October 12th, 2016 ኢትዮጵያ ውስጥ ከሁሉም ፀብ ጀርባ ኢህአዴግ […]

Amharic News and Articles (October 10, 2016)

ፕሮፌሰር ጌታቸው መታፈሪያ ለፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ የጻፉት ግልፅ ደብዳቤ October 10th, 2016 አቶ ዲባባ ተስፋዬ በኢሳት የሰጡት ሊደመጥ የሚገና ቃለ ምልልስ October 10th, 2016 የኦሮሚያ ተቃውሞ ተጠናክሮ ቀጥሏል October 10th, 2016 ካህናትና ሰባኪያን ሙሰኛውን ማቲያስንና ገዳዩን ወያኔን በመቃወም መግለጫ አወጡ October 10th, 2016 ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ከፍተኛ ውጥረት ነግሷል October 10th, 2016 ወያኔ ላወጣው አዋጁ […]

Amharic News and Articles (October 9, 2016)

ለምን ይዋሻል?- ለወያኔ ጋዤጠኖች ግንዛቤ መስጫ ትንሽ ጽሁፍ [ከሚኪያስ ግዛው] October 9th, 2016 ሰበር ዜና፤ የሐገር መከላከያዉ ከፍተኛ አቅም ወደ ትግራይ ተዘዋውሮ አለቀ October 9th, 2016 ሰበር ዜና፣አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት ሆኖ እንዲቀጥል ተወሰነ October 9th, 2016 በሳምንት ውስጥ በኦሮሚያ ክልል ከ130 በላይ ኩባንያዎች ወደሙ October 9th, 2016 የጀርመኗ ቻንስለር በአንድ ፓርቲ ቁጥጥር […]